ስለ እኛ

ምርጥ ምርቶችን እንሰጥዎታለን

እንኳን ወደ “ሰላም ሰቶር ” በደህና መጡ፣ ለጤና እና ለውበት እንክብካቤዎ ከተፈጥሮ ጤናዎን እና ውበትዎን በተፈጥሮ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ለመጠበቅ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን እና ውጤታማ ምርቶችን ለማቅረብ ቁርጠኛ የተፈጥሮ እፅዋትን፣ አስፈላጊ ዘይቶችን እና ኦርጋኒክ ውበትን በመሸጥ ላይ ያተኮረ ሱቅ ነን። እንዲሁም የተለያዩ የፀጉር ቅባትና የተለያዩ የውበት መጠበቅያ ክሬም ና ሲሮም እንዲሁም ኦርጋኒክ የሆኑ የእፅዋት ምርቶች ።በተለያዩ ዲዛይን የተሰሩ የጣልያን ንፁ ብር ባህላዊ ና ዘመናዊ አልባሳት ሸፎን ና ብትን ጨርቅ አለን ይምጡ ይጎበኙን በምርቶቻችን ይደሰታሉ

Shopping Cart