ኦሪጅናል ሴንት ዳላፎር የቆዳ ማቅለጫ ክሬም (የፈረንሳይ) – St. Dalfour Whitening Cream

50,00 د.إ

+ Free Shipping

ኦሪጅናሉን የሴንት ዳላፎር ማቅለጫ ክሬም ያግኙ። ጥቁር ነጥቦችን፣ ማዲያትን እና የቆዳ መጨማደድን በማጥፋት ጥራት ያለውና የሚያበራ ቆዳ ይኖሮታል። ለተፈጥሯዊ ውበትዎ ፍቱን መፍትሄ!

ስለ ምርቱ፡
ኦሪጅናሉ የሴንት ዳላፎር (St. Dalfour) የፈረንሳይ የቆዳ ማቅለጫ ክሬም ለቆዳዎ ልዩ እንክብካቤ የሚሰጥ እና ተፈጥሯዊ ውበትዎን የሚያጎላ ምርጥ ምርት ነው። ይህ ክሬም ፊትን ለማጥራት፣ ጥቁር ነጥቦችን ለማስወገድ እና ወጥ የሆነ የቆዳ ቀለም እንዲኖርዎ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው።

ዋና ዋና ጥቅሞች፡

ማዲያት እና ጥቁር ነጥብን ያጠፋል፡ በቆዳ ላይ ያሉ ጥቁር ነጠብጣቦችን፣ የብጉር ጠባሳዎችን እና ማዲያትን በመቀነስ ቆዳን ጥርት ያደርጋል።

ቆዳን ያነጣል ያበራልም፡ ቆዳዎ ይበልጥ ብሩህ፣ ነጭ እና ማራኪ እንዲሆን ያደርጋል።

ለስላሳ እና ወጣት ቆዳ፡ ቆዳዎን በማራስ የልጅነት ልስላሴን ይሰጦታል፤ የቆዳ መሸብሸብንም ይከላከላል።

የተፈጥሮ ውበት፡ ቆዳዎን በማይጎዱ እና አስተማማኝ በሆኑ ንጥረ ነገሮች የተሰራ ነው።

እንዴት መጠቀም እንደሚቻል፡
ማታ ከመተኛትዎ በፊት ፊትዎን በደንብ ታጥበው (በሴንት ዳላፎር ሳሙና ቢታጠቡ ይመረጣል)፣ አነስተኛ መጠን ያለውን ክሬም ወስደው ፊትዎ ላይ በቀስታ ይቀቡት። ጠዋት ላይ ፊትዎን በንጹህ ውሃ ይታጠቡ።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ኦሪጅናል ሴንት ዳላፎር የቆዳ ማቅለጫ ክሬም (የፈረንሳይ) – St. Dalfour Whitening Cream”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Shopping Cart
ኦሪጅናል ሴንት ዳላፎር የቆዳ ማቅለጫ ክሬም (የፈረንሳይ) - St. Dalfour Whitening Creamኦሪጅናል ሴንት ዳላፎር የቆዳ ማቅለጫ ክሬም (የፈረንሳይ) – St. Dalfour Whitening Cream
50,00 د.إ