መጠን | ግማሽ ኪሎ 500 gm, ኪሎ 1kg |
---|
herbal, oil body & cream
ቀሲል
30,00 د.إ – 60,00 د.إ
🌿ቀሲል_ለፊት_ጥራት
ቀሲል በሶማሊያ ከሚኖሩ የዘላን ጎሳዎች የተገኘ ነው። በሶማሊያ ከሚገኙ የጎብ ዛፍ እንዲሁም በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ የጎብ ዛፍ ቅጠሎች የተሰራ ነው። ቀሲል ብዙ ጥቅሞች አሉት።
🌿 ከቀሲልም ጥቅሞች በጥቂቱ
▪ብጉርን እንዲሁም የብጉር ጠባሳን ያጠፋል
▪ቆዳዎ ንፁህ እንዲሆን ያደርጋል
▪ቆዳዎ የመረጋጋት ስሜት እንዲሰማው ያደርጋል
▪የሞተ ቆዳን ያራግፋል
▪ቆዳዎ እርጥበት እንዲይዝ ያደርገዋል
▪ቆዳዎን ለስላሳ ያደርገዋል
🌿አጠቃቀሙም
አንድ የሻይ ማንኪያ የቀሲል ዱቄት እጅዎ ላይ ማድረግ በመቀጠል እጅዎ ላይ ያለው የቀሲል ዱቄት ላይ 4 የውሀ ጠብታ በማድረግ እስኪነጣ ማሸት በመጨረሻም እንደ ሳሙና ተቀብቶ ትንሽ በማሸት በውሃ መታጠብ።
🌿 ለደረቅ ፊት አጠቃቀም
ሁለት ማንካ እርጎ
አንድ ማንካ ንፁ እርድ
አንድ ማንካ ማር
ሁለት ማንካ ቀሲል በማደባለቅ ለ15 ደቂቃ ተቀብቶ ቆይቶ መታጠብ
🟢በቀን በቀን ይጠቀሙት ።
Reviews
There are no reviews yet.