መጠን | እሩብ 250 gm, ግማሽ ኪሎ 500 gm, ኪሎ 1kg |
---|
herbal
Moringa Powder | ሞሪንጋ ዱቄት
30,00 د.إ – 100,00 د.إ
ሞሪንጋ (ሽፈራው) ቅጠል የሚሰጣቸው ጥቅሞች
👇👇👇👇👇
1.ቦርጭ ለመቀነስ
2. አስምን ለማከም
3. የሰውነት ላይ እብጠትና የፈሳሽ ክምችትን ያስወግዳል
4. ለቆዳና ፀጉር ደህንነት
5. ጉበትን ለማከም
6. ካንሰርን ለመከላከል
7. የሆድ ህመምን ለማከም
8. ባክቴሪያ ወለድ በሽታዎችን ይከላከላል
9. ለአጥንት ጥንካሬ
10. የስሜት መዘበራረቅን ለማስተካከል
11. የልብ ጤንነትን ለመጠበቅ
12. ቁስልን ለማከም
13. ክብደት ለመቀነስ
14. የቴስቴስትሮን መጠንን ይጨምራል
15. የስኳር መጠንን ያስተካክላል
16. የደም ግፊትን ያስተካክላል
👉ሞሪንጋ እጅግ በጣም ብዙ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉት ተፈጥሮአዊ እፅዋት ነው!!
➥የሞሪንጋ አጠቃቀም
1. በአንድ ለብ ባለ ኩባያ ውሀ አንድ የሾርባ ማንካ ሞሪንጋ ድቄት ጨምሮ መጠጣት በቀን አንድ ግዜ
2. በሻይ ላይ አንድ ማንካ ሞሪንጋ ድቄት ሌሙን ጨምሮ መጠጣት
Reviews
There are no reviews yet.