የሰላም ዘይት | SELAMSTORES.COM

350,00 د.إ

+ Free Shipping
Category:

የሰላም ዘይት ከተመረጡ ዕፅዋትና ከተፈጥሮ ዘይቶች የተቀመመ ንጹህ ተፈጥሯዊ ውጤት ነው።

ይህ ዘይት የፀጉርን ስር በማጠናከር፣ ፀጉርን ልዩ ልስላሴ እንዲያገኝ ያደርጋል።

በተጨማሪም የፀጉር መርገፍን በመከላከል እና እድገትን በማፋጠን በራስ መተማመንን ይጨምራል።

ኬሚካል ያልተቀላቀለበት በመሆኑ ለማንኛውም የፀጉር አይነት ተስማሚ እና አስተማማኝ ምርጫ ነው።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የሰላም ዘይት | SELAMSTORES.COM”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Shopping Cart
የሰላም ዘይት | SELAMSTORES.COMየሰላም ዘይት | SELAMSTORES.COM
350,00 د.إ